4.9/5
( 093+ reviews)
Features Ruqya islamic treatment
ሩቅያ ኢስላማዊ ህክምና የተሰኘው አፕሊኬሽን ስለ ሲህር፣ ጂን እና አይን በቁርአን እና በሶሂህ ሀዲሶች ተዳሰውበታል፡፡ ስህር፣ ጂን እና ዐይን እንዴት መከላከል እንደሚቻል ተብራርቷል፡፡በተጨማሪም የታመመ ሰው ራሱን ሆነ ሌሎችን እንዴት ማከም ይችላል የሚሉት የተዳሰሱበት የሩቅያ አንቀፆችንም አካቶ የያዘ አፕሊኬሽን ነው፡፡አፕሊኬሽኑ ልዩ የሚያደርገው free መሆኑ እና ከማስታወቅያዎች(Ads) የፀዳ መሆኑ ነው፡፡ዳውንሎድ በማድረግ እና ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ፡፡
🍽️
Food & Dining
Discover recipes and order food from your favorite restaurants.
Screenshots
See the Ruqya islamic treatment in Action
Get the App Today
Download on Google Play
Available for Android 8.0 and above